The M23 armed group is advancing on strategic zones in the eastern DRC after taking two key cities, Goma and Bukavu, ...
The four included a mother and her two children who have long been feared dead and had come to embody the nation’s agony ...
"ሕጋዊነት የለውም" ሲሉ ውድቅ አደረጉ። ታሊባን የወሰደው ይህ ርምጃ ዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት (አይሲሲ) በአባል አገራት ላይ ያለውን የዳኝነት ሥልጣን ተቀባይነት የሚነፍግ ነው። ውሳኔው ባለፈው ...
(ሴኔት) ያሉ ሪፐብሊካን አባላት በስደተኞች፣ ኃይል እና መከላከያ ላይ ያተኮረውን የበጀት ረቂቃቸውን ወደ ጎን ብለው፣ ከተወካዮች ምክር ቤት የሚቀርበውን ሰፋ ያለ የበጀት ሐሳብ እንዲቀበሉ ቢጠይቁም፣ ...
ቻድ በቦኮ ሃራም ነውጠኞች ላይ ለአራት ወራት ባደረገችው ዘመቻ 300 የሚጠጉ አባላቱን መግደሏን አስታውቀች፡፡ ትላንት ማክሰኞ መጠናቀቁ በተገለጸው ዘመቻ 27 የቻድ ሠራዊት አባላት ሕይወታቸውን ...
The Trump administration on Wednesday designated eight cartels and criminal gangs in Latin America as global terrorist organizations. The move includes the Salvadoran MS-13 gang, the Venezuelan Tren ...
የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች፣ ትላንት ሰኞ፣ ፓሪስ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ያደረጉ ሲኾን፣ በዩክሬንና በአጠቃላይ አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን እንደዘገበው ...
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች፣ በኢትዮጵያ እና ራስ ገዝ በሆነችው የሶማሌ ላንድ ግዛት መካከል የተደረገውን ስምምነት ተከትሎ፤ የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት የሚያስችል የመጀመሪያ ዙር የቴክኒክ ውይይት ማካሄዳቸውን ቱርክ አስታወቀች። ቱርክ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መካከል ግጭት ሊቀሰቅስ እንደሚችል ...
Ten people were killed and three others injured in a partial building collapse in the town of Kerdasa on Monday. An ...
አሜሪካ ባደረሰችው የአየር ጥቃት ከእስላማዊ መንግሥት ጋራ ግንኙነት አላቸው የተባሉ 16 ነውጠኞችን መግደሏን የሶማሊያ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። በፑንትላንድ የጸጥታ ዘመቻዎች ቃል አቀባይ የሆኑት ...
በሩዋንዳ የሚደገፉት የኤም 23 አማጺያን ጥቃት እያየለ ባለበት በዚህ ወቅት፣ አሥር ሺሕ የሚሆኑ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ዜጎች ባለፉት ሦስት ቀናት ድንበሯን አቋርጠው መግባታቸውን ቡሩንዲ ...
" ሲል ተናግሯል። ኢትዮጵያ የስንዴ ምርቷ ስላደገ "ስንዴ ከውጭ ማስገባት አስፈላጊ መሆኑ ቀርቷል" ብላለች።። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጽሕፈት ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን ለማርካት በዓመት አንድ ቢሊዮን ...