ዶክተር ሙላቱ "ታሪካዊ ሁነቶችን አዛብተው አቅርበዋል" በሚል የከሰሱት የማስታወቂያ ሚኒስትሩ፥ ሀገራቸው በትግራዩ ጦርነት የተሳተፈችው "ህወሃት በኤርትራ ላይ መጠነሰፊ ሊያደርስ ጥቃት ስለነበር እና ...
ሪፐብሊካን የኮንግረንስ አባሏ ክላውዲያ ቴኒ የትራምፕ ልደት ቀን (ሰኔ 14) ብሄራዊ በዓል ሆኖ እንዲከበር የሚጠይቅ ረቂቅ ህግ ማቅረባቸውን ዘ ሂል ዘግቧል። የትራምፕ የልደት ቀን ከአሜሪካ የሰንደቅ ...
በዓለማችን ካሉ ቀዳሚ የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ሁዋዌ አዲስ ስልክ ለገበያ አቅርቧል፡፡ መሰረቱን ቻይና ያደረገው ይህ ኩባንያ ሶስት ቦታ መተጣጠፍ የሚችል ቅንጡ ስልክ በማሌዢያ ኩዋላላምፑር በተካሄደ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሽያጭ ቀርቧል፡፡ ...
የአለማችን ውድ ማዕድናትን ዋጋ የሚያስንቀው የምድራችን እጅግ ውዱ ንጥረ ነገር በግራም 62 ትሪሊየን ዶላር ዋጋ ተቆርጦለታል፡፡ ከቅንጣቶች ስብስብ እንደሚገነበ የተነገረለት ንጥረ ነገር ለአቶሚክ ...
ፓርቲዎቹ የአፍሪካ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልእክተኛ እና የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦባሳንጆ የፕሪቶሪያ ስምምነትን በሚገመግመው ስብሰባ ላይ "የትግራይ መሬቶችን" አስመልክቶ ያደረጉትን ...
እስራኤልና ሄዝቦላህ በአሜሪካ አደራዳሪነት በህዳር ወር በደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት እስራኤል ወታደሮቿን እስከ ጥር ወር መጨረሻ ከሊባኖስ ማስወጣት ይኖርባት ነበር። ሄዝቦላህም ተዋጊዎቹን ...
አሜሪካ፣ ጣሊያን እና አውስትራሊያ የቻይናውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያ ካገዱ ሀገራት መካከል ይጠቀሳሉ ደቡብ ኮሪያ በአጭር ጊዜ ተቀባይነት ያገኘው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results